1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ ከኤሌክትሮኒክስ የሙዚቃ ሥልት ጋር ሲቀየጥ

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 17 2011

የኢትዮጵያን ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ከኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃ ቅንብር ጋር በማዋሃድ መጫወት ከጀመሩ አራት ዓመታትን አስቆጥረዋል የሙዚቃ ጓድ አባላቱ። የቡድኑ አባላት ኹሉም በወጣትንnm,ት እድሜ ላይ ነው የሚገኙት።

https://p.dw.com/p/3HSSg
Karte Äthiopien englisch

ባሕል፣ የኢትዮጵያ ባሕላዊ ሙዚቃ

የኢትዮጵያን ባሕላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ከኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃ ቅንብር ጋር በማዋሃድ መጫወት ከጀመሩ አራት ዓመታትን አስቆጥረዋል የሙዚቃ ጓድ አባላቱ። የቡድኑ አባላት ኹሉም በወጣትንnm,ት እድሜ ላይ ነው የሚገኙት። አባላቱ፦ ማሲንቆ፣ ዋሽንት፣ ከበሮ ይጫወታሉ፤ በኮምፒውተር ስልት የተቀናበረ የኤሌክትሮኒክስ ሙዚቃን ከባሕላዊ ሙዚቃዎቹ ጋር አዋህደው ይጫወታሉ። የሙዚቃ ቡድኑ ፈረንሳይ ሀገር የሙዚቃ ሥራዎቹን ለማቅረብ ብቅ ባለበት ወቅት የፓሪሱሷ ወኪላችን ሃይማኖት ጥሩነህ አነጋግራቸዋለች።

 ሃይማኖት ጥሩነህ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

ተስፋለም  ወልደየስ