1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካና ሠራተኞች

ረቡዕ፣ ግንቦት 14 2011

የእነሱ ኑሮ ግን «የድሆች ደሐ» የሚባል ዓይነት ነዉ።ኢትዮጵያዉያን የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች።የወር ደሞዛቸዉ 27 ዶላር ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ዕቅድ ኢንዱስትሪዉን ማስፋፋት ሽያጩንም መጨመር ነዉ።የሰዎቹ ክፍያ ግን ያሰበበት ያለ አይመስልም።

https://p.dw.com/p/3IuwN
Äthiopien Eröffnung der ITACA Textilfabrik in Tigray
ምስል DW/M. Haileselassie

                                      

ምርቶቻቸዉ ጉቺ፣ፕራዳ፣ ካልቪን ክላይን፣ ኤስ ኦሊቨር ፤ ቶም ቴለር ወይም ሌላ ተመሳሳይ ዉድ ስም ተለጥፎባቸዉ በአዉሮጳና አሜሪካ ግዙፍ መደብሮች በዉድ ይቸበቸባሉ።የእነሱ ኑሮ ግን «የድሆች ደሐ» የሚባል ዓይነት ነዉ።ኢትዮጵያዉያን የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ ሠራተኞች።የወር ደሞዛቸዉ 27 ዶላር ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ዕቅድ ኢንዱስትሪዉን ማስፋፋት ሽያጩንም መጨመር ነዉ።የሰዎቹ ክፍያ ግን ያሰበበት ያለ አይመስልም።የዛሬዉ ከኤኮኖሚዉ ዓለም ዝግጅታችን የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካንና የሠራተኞቹን ገቢ ይቃኛል።ይልማ ኃይለ ሚካኤል ያቀርበዋል።