1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኢትዮጵያ የጀርመንና የንግድ ማህበረሰብ ውይይት 

ረቡዕ፣ ኅዳር 19 2011

የኢትዮጵያና የጀርመን የፖለቲካ ፣የኤኮኖሚ እና የትምህርት ትስስር ከ100 ዓመታት በላይ እድሜ አለው። በአሁኑ ጊዜም ይኽው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች በመካሄድ ላይ ናቸው። በዚህ ረገድ ትላልቅ የጀርመን ኩባንያዎች የንግድ ትስስሩን ለማጎልበት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር የሚያካሂዷቸው ውይይቶች ይጠቀሳሉ።

https://p.dw.com/p/394dk
Äthiopien Addis Abeba Afrika-Verein Handelskooperation mit Äthiopien
ምስል DW/G. Tedla

የኢትዮጵያና የጀርመን የንግዱ ማህበረሰብ ውይይት 

ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተለያዩ ዘርፎች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረ ግንኙነት አላቸው። የሁለቱ ሀገራት የፖለቲካ ፣የኤኮኖሚ እና የትምህርት ትስስር ከ100 ዓመታት በላይ እድሜ አለው። በአሁኑ ጊዜም ይኽው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ልዩ ልዩ እንቅስቃሴዎች በመካሄድ ላይ ናቸው። በዚህ ረገድ ትላልቅ የጀርመን ኩባንያዎች የንግድ ትስስሩን ለማጎልበት ከኢትዮጵያ አቻዎቻቸው ጋር የሚያካሂዷቸው ውይይቶች ይጠቀሳሉ። ከመካከላቸው ባለፈው ሳምንት ሁለቱ ወገኖች አዲስ አበባ ውስጥ ያካሄዱት ውይይት አንዱ ነው። የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ በዛሬ የኤኮኖሚው ዓለም ፕሮግራም ውይይቱን መነሻ ያደረገ ዝግጅት አጠናቅሯል። 
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ
ኂሩት መለሰ