1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኤርትራዊዉ ጋዜጠኛ የአዲስ ዓመት መልክት

ማክሰኞ፣ መስከረም 1 2011

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ለሚኖረው ለቀድሞው የ« DW »የአስመራ ወኪልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ጎይቶም ቢሆን ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰህ ስንል ደዉልነልት ነበር።

https://p.dw.com/p/34hbH
Deutschland - neue Altstadt in Frankfurt am Main
ምስል picture-alliance/ImageBroker/M. Siepmann

የኢትዮጵያና ኤርትራ ሰላም ያስደስታል

 

በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ለሚኖረው ለቀድሞው የ« DW »የአስመራ ወኪልና አንጋፋ ጋዜጠኛ ጎይቶም ቢሆን ለአዲስ ዓመት እንኳን አደረሰህ ስንል ደዉልነልት ነበር። ጎይቶም ከበዓል አከባበሩ ጋር በኢትዮጵያና በኤርትራ ሕዝብ መካከል የተጀመረዉ የወንድማማችነት የወዳጅነት ግንኙነት ከቀን ወደቀን ወደቀን እየደመቀ መምጣቱ እንዳስደሰተዉ ተናግሮአል። ከጎይቶም ጋር የተደረገውን ቃለ ምልልስ እናስከትላለን ።

አዜብ ታደሰ

ኂሩት መለሰ