1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ታኅሣሥ 24 2008

አሜሪካ የአርባ ምንጭ ሰው አልባ አውሮፕላን ተልዕኮን ዘጋች፤የፓል ካጋሜ ውሳኔ ዩናይትድ ስቴትስን አስከፍቷል፤ኢራናውያን በሳዑዲ ኤምባሲ ላይ ጥቃት ፈጸሙ፤በኢራቅ የአጥፍቶ ጠፊዎች ጥቃት 12 ተገደሉ፤ሁለት እስራኤላውያን ወጣቶች ተከሰሱ፤ዩክሬን ከሩሲያ በምታስገባው የምግብ ምርቶች ላይ ማዕቀብ ልትጥል ነው።

https://p.dw.com/p/1HXQd