1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ግንቦት 21 2008

በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ በመንገድ ዳር የተጠመደ ተቀጣጣይ ቁስ ፈንድቶ አምስት ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ጦር አስታወቀ፤በማሊ አራት የተ.መ.ድ. ሠራተኞች ተገደሉ፤ከ700 በላይ ስደተኞች ባህር ላይ ሳይሞቱ አልቀረም፤የቬርዱን አውደ ውጊያ 100ኛ ዓመት፤የቱርክ አዲስ መንግስት የምክር ቤቱን የመተማመኛ ድምጽ አገኘ

https://p.dw.com/p/1IwlP