1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Azeb Tadesse Hahnሰኞ፣ ግንቦት 22 2008

ሴኔጋል፤ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እድሜ ይፍታህ ተፈረደባቸዉ፤ ዩጋንዳ፤ ከሰሜን ኮርያ ወታደራዊ ግንኙነትዋን አቋረጠች፤ ሶማልያ፤ በአዉሮፕላን ጥቃት ሁለት ሰዎች ላይ ብይን፤ የመን፤ የተኩስ አቁም ስምምነቱ ገቢራዊ አልሆነም፤ ኢራቅ፤ ፋዱሻን ለማስለቀቅ የሚደረግ ትግል፤ ዤኒቭ፤ ዋንኛዉ የሶርያ ተቀናቃኝ አደራዳሪ ዋና ራሳቸዉን አገለሉ፤ ጀርመን፤ በከፍተኛ ጎርፍና መጥለቅለቅ አደጋ ሦስት ሰዎች ሞቱ፤

https://p.dw.com/p/1IxNT