1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዓለም ዜና

Eshete Bekeleእሑድ፣ ሰኔ 19 2008

በአልሸባብ ጥቃት አንድ ሚኒስትርንም ተገድለዋል፤የደቡብ ሱዳን ጦር እና ታጣቂዎች ተጋጩ ፤ኬንያ የዳዳብ ስደተኞችን በግማሽ ለመቀነስ አቅዳለች፤ የአውሮጳ ሕግ አውጪዎች ብሪታኒያ ከህብረቱ የመውጣት ሂደቱን እንድታፋጥን በዛሬው ዕለት ሲወተውቱ ጀርመን አገሪቱ የሕዝበ-ውሳኔውን ተጽዕኖ የምታጤንበት ጊዜ እንዲሰጣት ጠየቀች። የኢራቅ ምዕራባዊ ከተማ ፋሉጃ ከአምስት ሳምንታት ውጊያ በኋላ ራሱን «እስላማዊ መንግስት» ብሎ ከሚጠራው አክራሪ ታጣቂ ቡድን ነጻ መውጣቷን አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንን አስታወቁ።

https://p.dw.com/p/1JDzZ