1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዜና መጽሔት፤ ሚያዝያ 6 ቀን 2024 ዓም

ዓርብ፣ ሚያዝያ 11 2016

https://p.dw.com/p/4ezbq

በዚህ ዝት፤ ሰሞነኛው «የትራንስፖርት እቀባ» እና ተጽእኖው፤ በትግራይና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች ግጭቶችን ስለመፍታት የምሁራን አስተያየት፤ የፖለቲከኛ በቴ ህልፈትና የቤተሰቡ እጣ ፈንታየጀርመን የጸጥታና ወንጀል ክትትል የተሰኙ ዘገባዎች ተካተዋል። 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።