1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የግንቦት 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሰኞ፣ ግንቦት 20 2010

በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ ያደረግነው ቁርጡ ያለየለትን የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታት ጉዳይ የተመለከተውን ዘገባ ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ እየተከበረ ያለውን የግንቦት 20 በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ተቃዋሚዎች የሰጧቸው አስተያየቶች የተካተቱበት ጥንቅርም አለን። ካለፈው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ስለቀጠለው ግጭት የተጠናቀረ ዘገባ ይዘናል።

https://p.dw.com/p/2yTtp