1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የሐምሌ 12 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት

Tesfalem Waldyes Eragoሐሙስ፣ ሐምሌ 12 2010

በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚው በደቡብ ክልል የሚገኘው የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ትላንት ባደረገው ስብሰባ ዞኑ ወደ ክልል እንዲያድግ ያሳለፈው ውሳኔ ይሆናል። በኤርትራ የቤተሰቦቻቸው ደብዛ የጠፋባቸው ኢትዮጵያውያንን የተመለከተ ዘገባ አለን። የኦ.ኤም.ኤን ቴሌቪዥን ጣቢያ ዛሬ በአዲስ አበባ የሰጠውን መግለጫ እንመለከታለን። በምስራቅ አፍሪካዊቷ ኡጋንዳ ስለተቋቋመ የእናት ጡት ወተት ባንክ የሚያወሳ ዘገባም አካትተናል። በስተመጨረሻም በ“አፍሪቃዊ ስርወ መሰረት” ጥንቅራችን የናይጄሪዊቷን ፖለቲከኛ ማርግሬት ኤክፖን ታሪክ እናቀርብላችኋለን።

https://p.dw.com/p/31mkB