1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ግጭት እና ስጋት

Lidet Abebeዓርብ፣ ሰኔ 7 2011

በተለያዩ የኢትዮጵያ ዮንቨርስቲዎች በርካታ ግጭቶች ተካሂደዋል። በዚህም ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርታቸው ተፈናቅለዋል፣ ይባስ ብሎም የተጎዱ እና ህይወታቸዉን ያጡም አሉ። በዩንቨርስቲዎች የተከሰቱት ግጭቶች መንስኤ ብሔር ተኮር እንደሆኑ ይነገራል። በዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅታችን በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ስለሚታዩ በማንነት ላይ ያተኮሩ ግጭቶች እና የተማሪ እና ወላጆችን ስጋት ላይ እናቃኛለን።

https://p.dw.com/p/3KT5L