1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የዳንኤል የቪዲዮ ዘገባ 1፥ ዳግም መነሻውን ተጫን

ማንተጋፍቶት ስለሺ፣ ጄምስ ሙሐንዶረቡዕ፣ መስከረም 7 2007

የ16 ዓመቱ ታዳጊ ዳንኤል አያና ቦንጎ ሁለተኛ ደረጃ ወደተባለው አዲሱ ትምህርት ቤቱ ገና መድረሱ ነው። ዳንኤልን ወላጆቹ ወደ አዳሪ ትምህርት ቤቱ የላኩት ስነስርዓት ይማርልናል በሚል ነው። ዳኒ አዲሱ ክፍሉን ላቦሪያ አጎራባች ውስጥ ለሚገኙት የሠፈር ጓደኞቹ በቪዲዮ ጦማሩ ለማሳየት እየቀረፀ ነው። እስኪ ዳኒን ይተዋወቁና «ዳግም መነሻውን ተጫን» የተሰኘውን የመጀመሪያውን የቪዲዮ ዕለታዊ ዘገባ ይመልከቱ።

https://p.dw.com/p/1DDxk