1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠ/ሚ ዐቢይ የአሜሪካ ጉብኝትና አስተያየት 

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 24 2010

ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ ባደረጉት ጉብኝት ኢትዮጵያውያንን በአንድነት በማሰባሰብ እና በማወያየታቸው በርካቶች መደሰታቸውን ገልጠዋል። የጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግር የተሰማው በዩናይትድ ስቴትስ ሦስት ከተሞች ነው ።

https://p.dw.com/p/32OX7
USA Kapitol in Washington
ምስል Imago/ZumaPress/E. Golub

በጠቅላይ ሚንሥትሩ ንግግርና ጉብኝት አስተያየት ከዲሲ

ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድ በሰሜን አሜሪካ ባደረጉት ጉብኝት ኢትዮጵያውያንን በአንድነት በማሰባሰብ እና በማወያየታቸው በርካቶች መደሰታቸውን ገልጠዋል። በዋሽንግተን፣ ሎስአንጀለስ እና ሚኒያፖሊስ ከተሞች ጠቅላይ ሚንሥትሩ ያደረጉትን ጉብኝት እና ንግግር በተመለከተ አሜሪካን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሰጡትትን አስተያየት በማሰባሰብ መክብብ ሸዋ ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዲሲ ልኮልናል። 

መክብብ ሸዋ


ማንተጋፍቶት ስለሺ 
ሸዋዬ ለገሰ