1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር እና የመብት ተሟጋች አስተያየት

ረቡዕ፣ ጥቅምት 21 2011

በአዉሮጳ ነዋሪ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ተከራካሪ አቶ ስዩም ሃብተማርያም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ንግግር አዎንታዊ አስተያየት ሰጥተዋል። ንግግራቸው ተስፋ ሰጪ እንደነበርም ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን እየተካሄደ ባለው ለውጥ ላይ ትዕግሥት እና ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግም ማስገንዘባቸውን በአዎንታዊነት ተመልክተውታል።

https://p.dw.com/p/37UKL
Deutschland Besuch Abiy Ahmed äthiopischer Premierminister
ምስል DW/T. W. Erago

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር እና የመብት ተሟጋች አስተያየት

ነጋሽ መሃመድ/እሸቴ በቀለ
አዜብ ታደሰ