1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የጠቅላይ ሚኒስትሩ አቀባበል በበርሊን

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 20 2011

ትናንት የአዉሮጳ ጉብኝታቸዉን በፓሪስ ፈረንሳይ የጀመሩት የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ ዛሬ የቡድን 20ን ጉባዔ ለመካፈል በርሊን ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በርሊን ላይ ሲገቡ በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ኩማ ደመቅሳን ጨምሮ የጀርመን ከፍተኛ የፖለቲካ አመራሮች አቀባበል አድርገዉላቸዋል።

https://p.dw.com/p/37OJX
Deutschland Besuch Abiy Ahmed äthiopischer Premierminister
ምስል DW/T. W. Erago

የጠ/ሚ ዐቢይ አቀባበል

ጠቅላይ ሚኒስር ዐቢይ ወደ ጉባዔዉ ከማምራታቸዉ በፊት ኢትዮጵያዉያን እየጠበቁዋቸዉ ወዳለበትና ወደታዋቂዉ የበርሊን ከተማ አደባባይ « ብራንድቡርገር ቱር» አምርተዉ ኢትዮጵያዉያኑን አግኝተዋቸዋል። አዜብ ታደሰ በርሊን በሚገኘዉ በዚህ አደባባይ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመቀበል ከነበረዉ ከ«DW » ጋዜጠኞች መካከል የበርሊኑን ወኪላችንን ይልማ ኃይለ ሚካኤልን ስለ ሁኔታዉ በስልክ ጠይቃዉ ነበር።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ