1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

«የፓርቲዎች ቋሚ የውይይት መድረክ ያስፈልጋል» ምርጫ ቦርድ

ረቡዕ፣ የካቲት 20 2011

ኢትዮጵያ ውስጥ የፓርቲዎች የጋራ የፖለቲካ ውይይት መድረክ በቋሚነት እንደሚያስፈልግ እና ያንንም ለማጠናከር እንደሚሠራ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ አመለከቱ።

https://p.dw.com/p/3ECqS
Karte Äthiopien englisch

የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ምርጫ ቦርድ

በሃገሪቱ በመካሄድ ላይ ያሉ ማሻሻያዎችን ተንተርሶ የብዙሃን ፓርቲ ሥርዓት ለመገንባት አዎንታዊ አስተዋፅኦ እንዲኖርም የምርጫ ቦርዱ ትኩረት አድርጎ እየሠራ እንደሚገኝ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለDW ገልፀዋል። ከአዲስ አበባ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝሩን ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

ማንተጋፍቶት ስለሺ