1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ድብርት፤ በሽታው እና መፍትሄው

Lidet Abebeዓርብ፣ የካቲት 29 2011

ድብርት ምንድን ነው? እንደ የዓለም የጤና ድርጅት WHO ከሆነ በአለም ዙሪያ ከ 300 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የበሽታው ተጠቂ ናቸው።ለምን በሽተኞች ለሚቀርቧቸው ሰዎች እንኳን ለመንገር አይደፍሩም? መፍትሄውስ?

https://p.dw.com/p/3Ef7N