1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ኢትዮጵያ እና የኤክስፖርት ዘርፏ

እሑድ፣ ሐምሌ 27 2006

ኢትዮጵያ ከፍተኛ የሚባል የኤኮኖሚ ዕድገት አስገኙ ከሚባሉ ሀገራት አንዷ መሆኗ ይነገራል።

https://p.dw.com/p/1CngX
Äthiopien Kaffee Farmer sortieren Kaffee Bohnen
ምስል AP Photo

ይሁንና፣ የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ትልቁ አካል የሆነው የኤክስፖር ዘርፍ በወቅቱ እያሳየ ያለው ዕድገት ያን ያህል እንዳልሆነ የዓለም ባንክ ከጥቂት ጊዜ በፊት ያወጣው ጥናት አሳይቶዋል። ይኸው በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? ውይይት አካሂደናል።

አርያም ተክሌ

ልደት አበበ